የኢትዮጵያና የአሜሪካ መጭ የኢኮኖሚ ትብብር

  • መለስካቸው አምሃ

የዩናይትድ ስቴትስና የኢትዮጵያ ባንዲራዎች

አዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ በአፍሪካ፣ በተለይ ደግሞ በኢትዮጵያና በዩናይትድ ስቴትስ መካከል ጥብቅ የምጣኔ ኃብት ትስስር ለመፍጠር ጠንክሮ እንደሚሠራ አስታውቋል፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያና የአሜሪካ መጭ የኢኮኖሚ ትብብር

አዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ በአፍሪካ፣ በተለይ ደግሞ በኢትዮጵያና በዩናይትድ ስቴትስ መካከል ጥብቅ የምጣኔ ኃብት ትስስር ለመፍጠር ጠንክሮ እንደሚሠራ አስታውቋል፡፡

የኢንዱስትሪ መናኸሪያ ለመገንባት ለሚሠሩ ባለሃብቶች የኢትዮጵያ መንግሥት ከፍተኛ ማበረታቻ እንደሚሰጥ ተገልጿል፡፡

የዩናይትድ ስቴትስ ባለሃብቶች ኢትዮጵያ ውስጥ አምራች ኢንዱስትሪ ላይ እንዲሣተፉም ጠይቋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያንብቡ፡፡