የአሜሪካ ኤምባሲ ለዜጎቹ ያወጣው የደኅንነት ሥጋት ማስታወቂያ

  • እስክንድር ፍሬው

የአሜሪካ ኤምባሲ ቃል አቀባይ ኒኮላስ ባርኔት

ሰሞኑን የአሜሪካ ኤምባሲ ለዜጎቹ ያወጣው የደኅንነት ሥጋት ማስታወቂያ፣ በተለያዩ መንገዶች መተርጎም እንደማይገባው ቃል አቀባዩ ኒኮላስ ባርኔት አስገንዝበዋል።

ማሳሰቢያ በትላንትናው ዕለት እንደገና ተሻሽሎ የአሜሪካ ኤምባሲ ሠራተኞች ወደ አውሮፕላን ማረፊያው መጓዝ እንደሚችሉ ተገልፆ እንደነበርም አስታውቀዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

የአሜሪካ ኤምባሲ ለዜጎቹ ያወጣው የደኅንነት ሥጋት ማስታወቂያ