የላሊበላን ውቅር አብያተክርስቲያን ለመጠገን የገንዘብ እርዳታ ተገኘ

  • መለስካቸው አምሃ

ላሊበላ ቤተ ገብርኤል

የሃገር ቅርሶችን መጠበቅና መንከባከብ የመላ ኅብረተሠቡ ኃላፊነት መሆን እንዳለበት አንድ የመንግሥት ባለሥልጣን አስገነዘቡ፡፡

ከላሊበላ ውቅር አብያተክርስቲያን መካከል ሁለት አብያተክርስቲያን ለመጠገን የሚያግዝ የገንዘብ እርዳታም ከዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ መንግሥት ተለግሷል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

የላሊበላን ውቅር አብያተክርስቲያን ለመጠገን የገንዘብ እርዳታ ተገኘ