የዲቪ ሎተሪ ምዝገባ የፊታችን ማክሰኞ መስከረም 23 እንደሚጀመር በአዲስ አበባ የአሜሪካ ኤምባሲ አስታውቋል፡፡
አዲስ አበባ —
የዲቪ ሎተሪ ምዝገባ የፊታችን ማክሰኞ መስከረም 23 እንደሚጀመር በአዲስ አበባ የአሜሪካ ኤምባሲ አስታውቋል፡፡ የዘንድሮ የምዝገባ ወቅት ይፋ የተደረገው በየዓመቱ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ የሚገቡ ስደተኞች ማንነትና ቁጥር በተመለከተ ውይይቶችና ክርክሮች በቀጠሉበት ሁኔታ ነው፡፡
የኤምባሲው ቃል አቀባይ ግን በሎተሪው ዕጣ ፋንታ ላይ ለመናገር ጊዜው አይደለም ብለዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የዲቪ ሎተሪ ማክሰኞ እንደሚጀመር የአሜሪካ ኤምባሲ አስታወቀ