ሰለ አሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ - የአአዩ የፖለቲካ ሣይንስ ምሁር

  • እስክንድር ፍሬው

ፎቶ ፋይል

“ፕሬዚዳንቱ ከየትኛውም ይመረጥ በአፍሪካ ከሚከተሉት ፖሊሲ አንፃር መሠረታዊ ለውጥ አያመጣም” የፖለቲካ ሣይንስ መምህር

አንዳንድ ኢትዮጵውያን የፖለቲካ ሃይሎች የአሜሪካንን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የሚከታተሉት በመንግሥት ወይንም በተቃዋሚዎች ላይ የበለጠ ጫና የሚያሳድረው የትኛው ወገን ነው ከሚል አሳቤ ጭምር ነው፡፡

አንድ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሣይንስ ምሁር ግን “ፕሬዚዳንቱ ከየትኛውም ወገን ይመረጥ፤ በተለይ በአፍሪካ ላይ ከሚከተሉት ፖሊሲ አንፃር መሠረታዊ የሆነ ለውጥ አይኖርም” ይላሉ፡፡

በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሣይንስ እና ዓለምአቀፍ ግንኙነት ትምህርት ክፍል መምህር የሆኑትን ዶ/ር አስናቅ ከፍያለን እስክንድር ፍሬው አናግሯቸዋል፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

ሰለ አሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ - የአአዩ የፖለቲካ ሣይንስ ምሁር