ዶ/ር ሰዒድ ሀሰን ሰለትራምፕ መመረጥ

ፎቶ ፋይል

በመሪ ሰቴት ዩኒቨርስቲ የምጣኔ ሀብት ፕሮፌሰር ዶ/ር ሰዒድ ሀሰን ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ

በየዩናይትድ ስቴትስ የምርጫ ሂደት፣ የምርጫ ውጤትና የዶናልድ ትራምፕን መመረጥ አስመልክቶ እና በተያያዥ ጉዳዮች ላይ ዶ/ር ሰዒድ ሀሰንን አጭር ትንታኔ ሰጥተዋል፡፡

ከሰለሞን አባተ ጋር ያደረጉትን ውይይት ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

በመሪ ሰቴት ዩኒቨርስቲ የምጣኔ ሀብት ፕሮፌሰር ዶ/ር ሰዒድ ሀሰን ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ