የዩናይትድ ስቴትስ ምጣኔ ሃብት እና የሁለቱ ፕሬዚዳንታዊ ዕጩዎች ልዩነቶች

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ ምጣኔ ሃብት እና የሁለቱ ፕሬዚዳንታዊ ዕጩዎች ልዩነቶች

የዩናይትድ ስቴትስ ኢኮኖሚ በፕሬዚዳንታዊ ዘመቻ ልዩ ትኩረት የሚሰጠው ጉዳይ ነው። ለዚህም ምክንያቱ ፕሬዚዳንቱ የሃገሪቱን የንግድና የኢኮኖሚ ፖሊሲዎች በመቅረጽ እና በማስተካከል ረገድ ቁልፍ ሚና ስለሚጫወት ነው።

የአሜሪካ ድምጿ ካሮላይን ፐርሱቲ የዩናይትድ ስቴትስን ምጣኔ ሃብት ይዞታ እና በዚህ ረገድ በሁለቱ ፕሬዚዳንታዊ ተፎካካሪዎች መካከል ያሉትን ልዩነቶች የዳሰሰ ዘገባ አድርሳናለች።

ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።