ዋሺንግተን ዲሲ —
ዩናይትድ ስቴትስ ለዓለም የጤና ድርጅት የምሰጠውን የገንዘብ ድጋፍ ልትቆርጥ እንደምትችል ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ አስጠንቅቀዋል።
የጤና ድርጅቱ “ለቻይና ያዳላል” የሚል ስሞታ አላቸው የአሜሪካው ፕሬዚዳንት።
የዓለም የጤና ድርጅት ግን በኮቪድ-19 ዓለምአቀፍ ወረርሽኝ ላይ ግዙፍ ሥራዎችን እያከናወነ መሆኑን እየተናገረ ነው። ስቲቭ ኸርማን ከዋይት ሃውስ ያጠናቀረው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል፤
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5