Your browser doesn’t support HTML5
ዩናይትድ ስቴትስ የቀጠናው አደራዳሪዎች ግብጽ እና ኳታር የሚሳተፉበትን የእስራኤል እና ሐማስ የሰላም ስምምነት ለማሳካት የያዘችውን ዕቅድ ገፍታበታለች። እስራኤል እና ሃማስ በበኩላቸው የጋዛው ውጊያ እየተባባሰ በመጣበት ድርድሩን አስመልክቶ ምንም አይነት መሻሻል አለመኖሩን ይናገራሉ።
የአሜሪካ ድምጹ አራሽ አራባሳዲ ያደረሰንን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።