የአሜሪካ ሴኔት የ95 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ርዳታ ጥቅል አጸደቀ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

የአሜሪካ ሴኔት የ95 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ርዳታ ጥቅል አጸደቀ

የዩናትድ ስቴትስ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት፣ ትላንት ማክሰኞ ጧት፥ ለዩክሬን፣ ለእስራኤል እና ለታይዋን፣ የ95 ቢሊዮን ዶላር ጥቅል የርዳታ ሕግ ረቂቅ አጽድቋል።

የአሜሪካ ድምፅ የምክር ቤት ጋዜጠኛ ካትሪን ጂፕሰን እንደዘገበችው፣ አብዛኛዎቹ የሪፐብሊካን ፓርቲ ተወካዮች በሚቆጣጠሩት ምክር ቤት ውስጥ፣ የሕግ ረቂቁ አስቸጋሪ ፈተና ገጥሞት ነበር።

የካትሪንን ዘገባ ደረጀ ደስታ ወደ አማርኛ መልሶታል፡፡