በአሥራ አምስት ዓመታቸው ወደ ዩናይትድ ስቴትስ የመጡት ቴዎድሮስ ወይም /ቴድ ዓለማየሁ/ የዩኤስ ዶክተር ፎር አፍሪካ መስራችና ዳይሬክተር ናቸው።
ዋሺንግተን ዲሲ —
በአሥራ አምስት ዓመታቸው ወደ ዩናይትድ ስቴትስ የመጡት ቴዎድሮስ ወይም /ቴድ ዓለማየሁ/ የዩኤስ ዶክተር ፎር አፍሪካ መስራችና ዳይሬክተር ናቸው።
አቶ ቴዎድሮስ ዓለማየሁ
ቴድ ይበልጥ የሚታወቁት በሰብዓዊ ዕርዳታ አገልግሎት ሲሆን አሁን ግን የፖለቲካውን ጎራ ተቀላቅለው፣ ለአንድ ከፍተኛ ቦታ እየተወዳደሩ ናቸው። ይህም እአአ ለ2018 የአሜሪካ የተወካዮች ምክር ቤት አባልነት ለመመረጥ ነው። ለዚህም፣
‘US Congress for 2018’ በሚል የምረጡኝ ዓርማ ውድድሩን ተያይዘውታል።
ቴድ ዓለማየሁ ለምን ለዚህ ቦታ መወዳደር እንደፈለጉ፣ ኢትዮጵያውያን ከርሳቸው ምን ሊማሩ እንደሚችሉ፣ ወዘተ ያብራሩበትንና ለሎስ አንጀለሱ ዘጋቢያችን ለዳንኤል አርጋው የሰጡትን ሙሉ ቃለ ምልልስ ይዘናል፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
ከአቶ ቴድ ዓለማየሁ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ