ካሁን በሁዋላ ከስማርት ፎን የተለቁ የኤሌክትሮኒክ መሣሪያዎች ሁሉ ወደ አውሮፕላን የሚገቡት ተመርምረው ይሆናል ተብሏል።
ዋሽንግተን ዲሲ —
ብሪታንያ በትላንትናው ዕለት ከቱርክና ሌሎች በርካታ የመካከለኛው ምሥራቅና ሰሜን አፍሪካ ሀገሮች የሚነሱ መንገደኞች የሚይዟቸውን ላፕቶፖች፣ ታብሌቶች፣ ካሜራዎችና አንዳንድ የኤሌክትሮኒክ መሣሪያዎች በበረራ ወቅት ይዘው እንዳይገኙ በማገድ ዩናይትድ ስቴትስ ቀደም ብላ የወሰደችውን እርምጃ ተቀላቅላለች።
ካሁን በሁዋላ ከስማርት ፎን የተለቁ የኤሌክትሮኒክ መሣሪያዎች ሁሉ ወደ አውሮፕላን የሚገቡት ተመርምረው ይሆናል ተብሏል።
Your browser doesn’t support HTML5
ብሪታንያ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎችን በተመለከተ ዩናይትድ ስቴትስ የወሰደችውን እርምጃ ተቀላቀለች