የብሊንከን የመካከለኛው ምሥራቅ ጉዞ መሻሻል ቢያሳይም ሌላ አዲስ ውጥረት ብቅ ብሏል

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

የብሊንከን የመካከለኛው ምሥራቅ ጉዞ መሻሻል ቢያሳይም ሌላ አዲስ ውጥረት ብቅ ብሏል

የአሜሪካው የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን በመካከለኛው ምሥራቅ በድጋሚ ያደረጉትን ‘የቀውስ መፍትሄ ፍለጋ ዲፕሎማሲ ጉዞ’ አጠናቅቀዋል።

“ኢራን፣ የየመን ሁቲ አማፂያን በቀይ ባህር ላይ በሚተላለፉ የንግድ መርከቦች ላይ ጥቃት እንዲፈጽሙ ትረዳለች” ሲሉ የከሰሱት ብሊንከን፣ ጥቃቱ የሚቀጥል ከሆነ፣ ዋጋ እንደሚያስከፍል አስጠንቅቀዋል።

የቪኦኤ ከፍተኛ የዲፕሎማሲ ዘጋቢ ሲንዲ ሴይን የላከችው ዘገባ እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል፡፡