በተባበሩት መንግሥታት የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ኒኪ ሄሊ አዲስ አበባ ናቸው

  • እስክንድር ፍሬው

የተባበሩት መንግሥታት የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ኒኪ ሄሊ ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ጋር

በደቡብ ሱዳን የሰላም ጉዳይ ሁላችንም አንድ ድምፅ ሊኖረን ይገባል ሲሉ በተባበሩት መንግሥታት የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ኒኪ ሄሊ ተናገሩ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

በተባበሩት መንግሥታት የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ኒኪ ሄሊ አዲስ አበባ ናቸው

በአካባቢው የፀጥታ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ጉብኝት ለማደርግ ወደ አፍሪካ ቀንድ የመጡት አምባሳደር ኒኪ ሄሊ አዲስ አበባ ናቸው፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ