የሰብዓዊ መብት ጥሰት የሚፈፅሙ ሀገሮች ከመንግሥታቱ ድርጅት ምክር ቤት አባልነት መሰረዝ አለባቸው

  • ቪኦኤ ዜና

አምባሳደር ኒኪ ሄሊ

የዓለሙ አካል አስፈላጊ ለውጦችን ካላደረገ በቀር የትራምፕ አስተዳደር ዩናይትድ ስቴትስን ከዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ አባልነቷ ሊያስወጣት እንደሚችል አምባሳደር ኒኪ ሄሊ አስጠነቀቁ።

በተባበሩት መንግሥታት የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ኒኪ ሄሊ ዛሬ ይህን ማስጠንቀቂያ ጂኒቫ ውስጥ የሰጡት በሦስት ሣምንቱ ጉባዔ መክፈቻ ላይ ለተገኙ ልዑካን ባደረጉት ንግግር ነው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5