ዩናይትድ ስቴትስ ለኢትዮጵያ አምባሳደር ሰየመች

  • እስክንድር ፍሬው

የአሜሪካ ኤምባሲ

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አንጋፋው ዲፕሎማት ማይክል አርተር ሬኖር በኢትዮጵያ ቀጣዩ የሀገራቸው አምባሳደር እንዲሆኑ አጭተዋል፡፡

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አንጋፋው ዲፕሎማት ማይክል አርተር ሬኖር በኢትዮጵያ ቀጣዩ የሀገራቸው አምባሳደር እንዲሆኑ አጭተዋል፡፡ አምባሳደር መታጨቱና መሾሙ በሁለቱ ሃገራት መካከል ላለው ጠንካራ ግንኙነት መቀጠል በጣም አስፈላጊ ነው ብለዋል፡፡

በአዲስ አበባ የዩናይትድ ስቴትስ ኢምባሲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ዴቪድ ኬኔዲ አዲሱ አምባሳደር የሚተገበሩትን ፖሊሲ በተመለከተ እንደዚህ ወይንም እንደዚያ ይሆናል ማለት እንደማይችሉ ግን ጠቁመዋል፡፡

ከዋይት ሃውስ የወጣው መረጃ እንደሚያሳየው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በተለያዩ ሀገራት በዲፕሎማትነት ያገለገሉት ማይክል አርተር ኔኖር በኢትዮጵያ የሀገራቸው አምባሳዳር እንዲሆኑ አጭተዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

ዩናይትድ ስቴትስ ለኢትዮጵያ አምባሳደር ሰየመች