በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር - በጂግጂጋ ዩኒቨርስቲ

  • መለስካቸው አምሃ

በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክ ራይነር

የጂግጂጋ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች፣ ማኅበረሠቦችን በማቀራረብ፣ በተጀመረው ለውጥ አውንታዊ ሚና አንዲጫወቱ የክልሉ ፕሬዚዳንት ጥሪ አቀረቡ፡፡ በዘውግ መሥመር ሁኔትዎችን መቃኘት ኋላቀርነት ነው አሉ፡፡

የጂግጂጋ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች፣ ማኅበረሠቦችን በማቀራረብ፣ በተጀመረው ለውጥ አውንታዊ ሚና አንዲጫወቱ የክልሉ ፕሬዚዳንት ጥሪ አቀረቡ፡፡ በዘውግ መሥመር ሁኔትዎችን መቃኘት ኋላቀርነት ነው አሉ፡፡

ዩናይትድ ስቴትስ በአዲሱ የኢትዮጵያ አንድነት ራዕይና ለውጥ በእጅጉ እንደተነቃቃችም፣ ዩኒቨርስቲውን የጎበኙት አምባሳደር ማይክ ራይነር አስታወቁ፡፡ የጂግጂጋ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን ሀገራቸው ከመቼውም ጊዜ በላይ ዛሬ እንደምትፈልጋቸው አሳሰቡ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር - በጂግጂጋ ዩኒቨርስቲ