ማይክ ራይነር ከሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት ሙስጣፋ ሞሐመድ ጋር ተነጋገሩ

  • መለስካቸው አምሃ
በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ማይክ ራይነር፣ የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት ሙስጣፋ ሞሐመድ

በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ማይክ ራይነር ዛሬ ከሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት ሙስጣፋ ሞሐመድ ጋር በክልሉ ሰላምና ፀጥታ እንዲሁም በልማት ጉዳዮች ላይ ተነጋግረዋል።

Your browser doesn’t support HTML5

ማይክ ራይነር በጂግጂጋ የተደረገላቸው አቀባበል

የተለያዩ የልማት ተቋማትንም ጎብኝተዋል። በቦታው የሚገኘውን የአሜሪካ ድምፅራድዮ ዘጋቢ መላስካቸው አመሀን ስለጉብኝቱ እንዲያብራራልን አነጋግረነዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ