በሠራዊት ውስጥ ጾታን መሠረት ያደረጉ ጥቃቶችን ለማስወገድ አሜሪካና የደቡባዊ አፍሪካ ሃገራት በመተባበር ላይ ናቸው

  • ቪኦኤ ዜና

አንድ የዛምቢያ ጦር ወታደር በወታደራዊ መኪና ውስጥ በሉሳካ

Your browser doesn’t support HTML5

በሠራዊት ውስጥ ጾታን መሠረት ያደረጉ ጥቃቶችን ለማስወገድ አሜሪካና የደቡባዊ አፍሪካ ሃገራት በመተባበር ላይ ናቸው

በአፍሪካ የዩናይትድ ስቴትስ ዕዝ ወይም አፍሪኮም፣ በጦር ሠራዊቶች ውስጥ የሚታዩ ጾታ ተኮር ጥቃቶችን ለማስወገድ፣ በደቡባዊ አፍሪካ ከሚገኙ ሃገራት ጋራ በትብብር በመሥራት ላይ ይገኛል። በዚህ ሳምንትም የአፍሪኮም የቀጠና ኃላፊዎች በዛምቢያ አውደ ጥናት በማካሄድ ላይ ናቸው።

ቆንዲሲ ዱቤ ከጋቦሮኔ የላከው ዘገባ ነው።