የአሜሪካ ድጋፍ ለአፍሪካ ፀረ ኮቪድ - 19 ጥረት

ዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ አገሮች ኮሮናቫይረስን ለመከላከል የሚያደርጉትን ጥረት ለማገዝ በሚሊዮን ዶላሮች የሚገመት እርዳታ ለግሳለች፡፡ ከእነዚህ ውስጥ ከሰላም አስከባሪው ጦር ግምጃ ቤቶቿ ወደ አፍሪካ ያዞረቻቸው የመስክ ሆስቲፓሎች፣ አምቡላንሶች፣ የመተንፈሻ መሳሪያዎች፣ የአፍና አንፍጫ መሸፈኛ ጭምብሎችና ባለሙያዎች ሳይቀሩ ይገኙበታል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የአሜሪካ ድጋፍ ለአፍሪካ ፀረ ኮቪድ - 19 ጥረት