በኢትዮጵያ በከተማ የሚኖረው ሕዝብ ቁጥር በፍጥነት እየጨመረ ነው

  • መለስካቸው አምሃ
በኢትዮጵያ ውስጥ በከተማ የሚኖረው ሕዝብ ቁጥር በፍጥነት እየጨመረ መሆኑ ታወቀ፡፡

በኢትዮጵያ ውስጥ በከተማ የሚኖረው ሕዝብ ቁጥር በፍጥነት እየጨመረ መሆኑ ታወቀ፡፡ ሂደቱ የሀገሪቱን ኢኮኖሚ በማሳደጉ ረገድ መልካም ዕድልን ይፈጥራል ቢባልም ብዙ ፈተናዎችም እንደሚኖሩ ተገለፀ፡፡

የከተማ ማኅበረሠብን ጤና ችግር ለመፍታት መንግሥት መርኃ ግብር ነድፎ እየሠራ መሆኑን ተገለጿል፡፡ በዓይነቱ የመጀመሪያው እንደሆነ የተነገረለት ሀገር አቀፍ የከተማ ጤና ጉባዔ ዛሬ በአዲስ አበባ ተከፍቷል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ በከተማ የሚኖረው ሕዝብ ቁጥር በፍጥነት እየጨመረ ነው