በዝቅተኛው የልማት እርከን ላይ የሚገኙት የዓለም ታዳጊ ሀገሮች፣ የኃይል አቅርቦትን ለቤትና ለምርት ለአገልግሎት በማዳረስ ረገድ በእጅጉ ወደ ኋላ እየቀሩ መሆናቸውን አንድ የመንግሥታቱ ድርጅት ዘገባ አስታወቀ፡፡
አዲስ አበባ —
በዝቅተኛው የልማት እርከን ላይ የሚገኙት የዓለም ታዳጊ ሀገሮች፣ የኃይል አቅርቦትን ለቤትና ለምርት ለአገልግሎት በማዳረስ ረገድ በእጅጉ ወደ ኋላ እየቀሩ መሆናቸውን አንድ የመንግሥታቱ ድርጅት ዘገባ አስታወቀ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
በነዚህ ሀገሮች አምራቾች በኃይል መቆራረጥ ብቻ የምርት ሽያጫቸው እሴት ሰባት በመቶ ያህል ኪሳራ ያስከትልባቸዋል ተባለ፡፡ ከአምስት መቶ ሰባ ሰባት ሚሊዮን ለማያንስ ሕዝብ የኤሌክትሪክ ኃይል አያገኝም፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5