የቱሪዝም ኢንደስትሪ በአፍሪካ ለሃያ አንድ ሚሊዮን ሰው የሥራ ዕድል ፈጥሯል

  • መለስካቸው አምሃ

ቱሪዝም በአፍሪካ

የቱሪዝም ኢንደስትሪ በአፍሪካ እየተስፋፋ የሚሄድና ከሃያ አንድ ሚሊዮን በላይ የሥራ ዕድል በአህጉሪቱ የፈጠረ ዘርፍ መሆኑን አንድ ዓለምቀፍ ጥናት አስታወቀ፡፡

የቱሪዝም ኢንደስትሪ በአፍሪካ እየተስፋፋ የሚሄድና ከሃያ አንድ ሚሊዮን በላይ የሥራ ዕድል በአህጉሪቱ የፈጠረ ዘርፍ መሆኑን አንድ ዓለምቀፍ ጥናት አስታወቀ፡፡

ላሊበላ

በአህጉሪቱ ያለውን የቱሪዝም ሃብት ወደ ምጣኔ ሃብታዊ ዕድገት እና ልማት ለመለወጥ ግን መንግሥታት የተለያዩ የኢንደስትሪ ዝርፎችን የሚታስተሳስሩ የአካባቢ ውህደትን የሚያራምዱና ሠላምንና ደህንነትን የሚያጠናክሩ ፖሊሲዎች መቅረፅ እንዳለባቸውም ተመለከተ፡፡

ቀጭኔ - ዚምባዌ

በንግድና ልማት የተባበሩት መንግሥታት /UNITAD/ ጉባዔ ዛሬ ይፋ ባደረገው የአፍሪካ ምጣኔ ሃብታዊ ልማት እአአ የ2017 ዘገባው የቱሪዝም ኢንደትስቲ በአህጉራዊ ምጣኔ ሃብታዊ ዕድገት እያሳደረ የሚገኘውን ተፅዕኖ ዳሷል፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

የቱሪዝም ኢንደስትሪ በአፍሪካ ለሃያ አንድ ሚሊዮን ሰው የሥራ ዕድል ፈጥሯል