የዲጂታል ቴክኖሎጂ መስፋፋትና የኢንተርኔት እንደ ልብ መገኘት - ለህፃናት

ፎቶ ፋይል

የዲጂታል ቴክኖሎጂ መስፋፋትና የኢንተርኔት እንደ ልብ መገኘት፣ ለህፃናት ጠቃሚም፣ አደገኛም እንደሆነ የተመድ የህፃናት መርጃ ድርጅት /ዩኒሴፍ/ አመለከተ።

የዲጂታል ቴክኖሎጂ መስፋፋትና የኢንተርኔት እንደ ልብ መገኘት፣ ለህፃናት ጠቃሚም፣ አደገኛም እንደሆነ የተመድ የህፃናት መርጃ ድርጅት /ዩኒሴፍ/ አመለከተ።

የዓለማችንን ህፃናት ሁኔታ የሚያመለክተው የድርጅቱ ዓመታዊ ዘገባ፣ እየተስፋፋ ባለው የዲጂታሉ ዓለም ህፃናት ከሚደርስባቸው ጉዳት የሚከላከሉበትን ሁኔታም ያትታል።

በተመድ የህፃናት መርጃ ድርጅት ዓመታዊ ሪፖርት መሠረት፣ ከዓለማችን ሦስት የኢንተርኔት ጠቃሚዎች አንዱ ህፃን ነው። ይህ የኢንተርኔትም ሆነ የዲጂታል ቴክልኖሎጂ ህፃናት ላይ ስለሚኖረው ተፅዕኖ ግን የተገለጠ ነገር የለም።

ላወሬንስ ቻንዲ በዩኒሴፍ፣ የዳታ ምርምርና ፖሊሲ ዳይሬክተር ናቸው። ለቪኦኤ በሰጡት ቃል፣ ኢንተርኔት ለህፃናት እንደ አማራጭ ሊታዩ ይችላሉ ብለዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የዲጂታል ቴክኖሎጂ መስፋፋትና የኢንተርኔት እንደ ልብ መገኘት - ለህፃናት