የተመድ የህፃናት መርጃ ድርጅት ዩኒሴፍ ልጆችን ከወላጆቻቸው የሚለየውን የዩናይትድ ስቴትስ ኢሜግሬሽን ሕግ አወገዘ።
ዋሺንግተን ዲሲ —
የተመድ የህፃናት መርጃ ድርጅት ዩኒሴፍ ልጆችን ከወላጆቻቸው የሚለየውን የዩናይትድ ስቴትስ ኢሜግሬሽን ሕግ አወገዘ።
በሕገወጥ መንገድ ድንበር ያቋረጡ ናቸው በሚል፣ ህፃናትን ከወላጆቻቸው መለየት ጎጂ እንደሆነ በማመልከት ነው ዩኒሴፍ ድርጊቱን የኮነነው።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ዩኒሴፍ ልጆችን ከወላጆቻቸው የሚለየውን የዩናይትድ ስቴትስ ኢሜግሬሽን ሕግ አወገዘ