ግጭት፣ ኮሌራና ርሃብ ደቡብ ሱዳናዊያን ኢትዮጵያ እንዲገቡ አስገድዷቸዋል

  • እስክንድር ፍሬው

ጃዊ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ

የእርስ በርስ ግጭት፣ ኮሌራና የከፋ ርሃብ ደቡብ ሱዳናዊያን ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ ማደረጉን ቀጥሏል ሲል የተባበሩት መንግሥታት ስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን /ዩኤን ኤች ሲ አር/ አስታወቀ፡፡

የእርስ በርስ ግጭት ኮሌራና የከፋ ርሃብ ደቡብ ሱዳናዊያን ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ ማደረጉን ቀጥሏል ሲል የተባበሩት መንግሥታት ስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን ዩኤን ኤች ሲ አር አስታወቀ፡፡ በግንቦት ወር ብቻ አንድ ሺህ አምስት መቶ ስደተኞች መግባታቸውን ነው የገለፀው፡፡

የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን ዩኤን ኤች ሲ አር ሰሞኑን ባሰራጨው የወቅታዊ ሁኔታ ግምገማ መረጃ ደቡብ ሱዳናውያን ወደ ኢትዮጵያ መሰደዳቸውን እንደቀጠሉ አመልክቷል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

ግጭት፣ ኮሌራና ርሃብ ደቡብ ሱዳናዊያን ኢትዮጵያ እንዲገቡ አስገድዷቸዋል