የገዳ ሥርዓት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የትምሕርት፥ የሳይንስ እና የባሕ ተቋም ዩኔስኮ የማይዳሰስ ወካይ የዓለም ቅርስነት ተመዘገበ።
ዋሺንግተን ዲሲ —
አዲስ አበባ ላይ በመካሄድ ላይ ያለው 11ኛው የዩኔስኮ ጉባኤ በትላንቱ ውሎው ሌሎች ወካይ ያላቸውን፤ ከቤልጂየም፥ ዶሚንካን ሪፑብሊክ፥ ኩባ፥ ግብጽ፥ ቻይና እንዲሁም ሌሎች አገሮች የተገኙ ዘጠኝ ቅርሶችንም በዚሁ የማይዳሰሱ ቅርሶች መዝግቧል።
Your browser doesn’t support HTML5