Your browser doesn’t support HTML5
“አማራጭ ወይም ተለዋጭ” በመባል የሚታወቀውን የሕክምና ዓይነት ምንነት የሚመለከት ቅንብር ነው።
“ለመሆኑ ይህ የህክምና አማራጭ በምን ዓይነት መንገድ ጥቅም ላይ መዋል አለበት? .. የህክምና ፋይዳውን አስመልክቶስ ምን ዓይነት ፈተናዎች ይኖሩት ይሆን? ..” የሚሉትን ጨምሮ የዩናይትድ ስቴትሱ የምግብ እና የመድሃኒቶች ቁጥጥር ባለ ሥልጣን - በእንግሊዝኛው ምሕጻረ ቃል ኤፍዲኤ - በዚህ ረገድ የሚከተላቸውን መመዘኛዎችም ይዳስሳል።
SEE ALSO: የቤት ውስጥ ሕክምና ፋይዳ እና ከወዲሁ መታሰብ ያለባቸው አበይት ጉዳዮችዶ/ር አሌክስ አካሉ በዩናይትድ ስቴትስ የምግብ እና የመድሃኒቶች ቁጥጥር አስተዳደር በምርምር ባለሞያ ናቸው። በርዕሱ ዙሪያ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡትን ሞያዊ ማብራሪያ ከተያያዘው የድምጽ ማጫወቻ ይከታተሉ።