Your browser doesn’t support HTML5
በአሜሪካ፤ ፕሬዝደንታዊው ምርጫ ከወር ያነሰ ጊዜ በቀረው በዚህ ወቅት፣ ዶናልድ ትረምፕ እና ካመላ ሄሪስ፣ እስከ አሁን የትኛውን ወገን መምረጥ እንዳለባቸው ያልወሰኑትን እና አነስተኛ ቁጥር ያላቸውን አሜሪካውያን ትኩረት ለማግኘት ጥረት በማድረግ ላይ ናቸው።
የቪኦኤው ስካት ስተርንስ እነዚህን እስከ አሁን መወሰን ያልቻሉ ድምፅ ሰጪዎች ሁኔታ ያስቃኘናል። እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል።