ዓለም አቀፍ የፕሬስ ነፃነትን ዕለት በማስመለከት አንቶኒዮ ጉቴሬዥ ያስተላለፉት መልዕክት

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀኃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዥ

ዓለም አቀፍ የፕሬስ ነፃነትን ዕለት ምክንያት በማድረግ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀኃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዥ በማስመልከት ባስተላለፉት መልዕክት፣ ጋዜጠኞች እጅግ በጣም አደገኛ በሆኑ ቦታዎች እየተገኙ ድምፅ ለሌላቸው ድምፅ የሚሆኑ የሕዝብ ልሣን ናቸው - ብለዋል፡፡

ጋዜጠኞች ሙያቸውን በሚከናውኑበት ወቀት፣ ለስም ማጥፋት፣ የወሲብ ጥቃት፣ ለእስራት፣ ለድብደባና ሁኔታው የከፋ ሲሆን ለሞትም የተጋለጡ መሆናቸውን ጠቅሰው ይሕ ጥቃት እንዲቆም ጥሪ አድርገዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5