ምሥራቅ ዩክሬን ውስጥ ሰዎች በሕይወት ለመቆየት እየተቸገሩ ናቸው

  • ሰሎሞን ክፍሌ
ምሥራቅ ዩክሬን ውስጥ በሽምቅ ተዋጊዎች ቁጥጥር ሥር በሚገኙ አካባቢዎች የሚኖሩ ሰዎች፥ በሕይወት ለመቆየት እየተቸገሩ ናቸው።

በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሪፖርት መሠረት፥ ምሥራቅ ዩክሬን ውስጥ በሽምቅ ተዋጊዎች ቁጥጥር ሥር በሚገኙ አካባቢዎች የሚኖሩ ሰዎች፥ በሕይወት ለመቆየት እየተቸገሩ ናቸው። ሰዎቹ፥ የጅምላ እሥርን፥ ሰቆቃን፥ እና መሰወርን ጨምሮለበርካታ ለሰብዓዊ መብቶች ረገጣ የተጋለጡ መሆናቸውም ተጠቅሷል።

ፋይል ፎቶ - በሩስያ የሚደገፉ ሽምቅ ታጣቂዎች

ፋይል ፎቶ - በሩስያ የሚደገፉ ሽምቅ ታጣቂዎች

ሊሳ ሽላይን ከጄኔቫ የላከችውን አጭር ዘገባ ሰሎሞን ክፍሌ ይዟል። ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ምሥራቅ ዩክሬን ውስጥ ሰዎች በሕይወት ለመቆየት እየተቸገሩ ናቸው