ኮፊ አናን እየታወሱ ናቸው

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የቀድሞ ዋና ፀኃፊ ኮፊ አናን

ባለፈው ቅዳሜ ያረፉት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የቀድሞ ዋና ፀኃፊ ሰሞኑን እየታሰቡ ናቸው።

ባለፈው ቅዳሜ ያረፉት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የቀድሞ ዋና ፀኃፊ ሰሞኑን እየታሰቡ ናቸው።

ሚስተር አናን ዘወትር ለመማር ዝግጁ የነበሩና ኃላፊነትን በማከፋፈል፤ በቡድን ሥራ ውጤታማነትም የሚያምኑ ሰው ነበሩ ሲሉ አብረዋቸው የሠሩት የቀድሞ የኢትዮጵያ ዲፕሎማት አምባሳደር ተስፋዬ ታደሰ ለቪኦኤ ገልፀዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

ኮፊ አናን እየታወሱ ናቸው