ደቡብ ሱዳን ውስጥ ያለው ሁኔታ አሳሳቢ መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ጉዳዮች ከፍተኛ ኮሚሽነር ፊሊፕ ግራንዲ አሳሰቡ፡፡
ዋሺንግተን ዲሲ —
ደቡብ ሱዳን ውስጥ ያለው ሁኔታ አሳሳቢ መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ጉዳዮች ከፍተኛ ኮሚሽነር ፊሊፕ ግራንዲ አሳሰቡ፡፡
ሚስተር ግራንዲ ዛሬ አዲስ አበባ ላይ መግለጫ በሰጡት ወቅት ደቡብ ሱዳን ውስጥ ሰላም ለማስፈን የሚደረገው ጥረት መፋጠን እንዳለበት ጥሪ አሰምተዋል፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5