የተመድ ጉባዔ እየሩሳሌም በእሥራኤል ዋና ከተማናት ጉዳይ ላይ

  • ሰሎሞን ክፍሌ

በተባበሩት መንግሥታት የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ኒኪ ሄሊ

ዩናይትድ ስቴትስ እየሩሳሌምን በእሥራኤል ዋና ከተማናት በመቀበል ዕውቅና ሰጥታ ኤምባሲዋን ወደዛው ለማዛወር የደረሰችበትን አቋም የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዔ በከፍተኛ የድምፅ ብልጫ የተቃውሞ ውሳኔ አሳልፎበታል፡፡

ዩናይትድ ስቴትስ እየሩሳሌምን በእሥራኤል ዋና ከተማናት በመቀበል ዕውቅና ሰጥታ ኤምባሲዋን ወደዛው ለማዛወር የደረሰችበትን አቋም የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዔ በከፍተኛ የድምፅ ብልጫ የተቃውሞ ውሳኔ አሳልፎበታል፡፡

የትናንቱ የዓለሙ ድርጅት አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ በፍልስጤማውያኑ የተጠራው ግብፅ ባቀረበችው ሀሳብ ላይ ድምፅ ይሰጥበት በሚል ነበር፡፡

ድምፅ ከመሰጠቱ ጠቂት ጊዜ አስቀድሞ በተባበሩት መንግሥታት የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ኒኪ ሄሊ ማስጠንቀቂያ ሰጥተው ነበር፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

የተመድ ጉባዔ እየሩሳሌም በእሥራኤል ዋና ከተማናት ጉዳይ ላይ