ደቡብ ሱዳን ወደዲሞክራሲያዊ ምርጫ ለማምራት ተጨባጭ እርምጃ  እንድትወስድ  የመንግሥታቱ ድርጅት ተልዕኮ ጠየቀ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ደቡብ ሱዳን ወደዲሞክራሲያዊ ምርጫ ለማምራት ተጨባጭ እርምጃ  እንድትወስድ  የመንግሥታቱ ድርጅት ተልዕኮ ጠየቀ

በእንግሊዝኛው ምህጻረ ቃል ‘አንሚስ’ በመባል የሚታወቀው የተባበሩት መንግስታት የደቡብ ሱዳን ተልዕኮ፣ ‘ያልተጠበቀ’ በተባለ እርምጃ የሃገሪቱ የፖለቲካ መሪዎች ለሰላም ያላቸውን ቁርጠኝነት የሚያረጋግጥ እርምጃ እንዲወስዱ አሳሰበ።

‘አንሚስ’ በደቡብ ሱዳን ዲሞክራሲያዊ ምርጫ ለማካሄድ የሚያስችል መሻሻል እየተመዘገበ መሆኑን የሚያሳይ ተጨባጭ ማስረጃ መኖሩን ጠይቋል።

ሺላ ፖኒ ከጁባ ያደረሰችንን ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል፡፡