ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባል ሆና በቆየችበት ወቅት፣ ዘላቂ ወዳጆችን በማፍራት ረገድ ጉልህ ሥራዎች መከናወናቸውን በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሀገሪቱ ቋሚ መልክተኛ ገለፁ፡፡
አዲስ አበባ —
ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባል ሆና በቆየችበት ወቅት፣ ዘላቂ ወዳጆችን በማፍራት ረገድ ጉልህ ሥራዎች መከናወናቸውን በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሀገሪቱ ቋሚ መልክተኛ ገለፁ፡፡
የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ አቋሞችም ከበሬታ እንዳስገኙላት ተናገሩ፡፡ የሁለት ዓመቱ ቆይታ፣ ፈተናም ጭምር እንደነበረበት ገልፀዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ አቋሞች ከበሬታ እንዳስገኙላት ተመድ ገለፀ