ከ43 ሺህ በላይ የሚሆኑ ተፈናቃዮች ድንበር አቋርጠው ወደ ሱዳን ገብተዋል።
ዋሺንግተን ዲሲ —
በትግራይ እየተካሄደ ያለውን ወታደራዊ ግጭት በመሸሽ ወደ ሱዳን በመግባት ላይ ላለው እና ቁጥሩ እየጨመረ ለመጣው ስደተኛ የሚደረገውን ዕርዳታ ኦፕሬሽን ለመመልከት የተባበሩት መንግሥታት ከፍተኛ የስደተኞች ኮምሽነር ፊሊፖ ግራንዲ ካርቱም ናቸው።
ቁጥሩ ከ43 ሺህ በላይ የሚሆን ተፈናቃይ በያዝነው ድንበር አቋርጦ ምስራቃዊ ሱዳን መግባቱም ተዘግቧል።
ሊሳሽ ላይን ከጄኔቫ ዘገባ ልካለች።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5