ትግራይ ክልል ሰብዓዊ እርዳታ ለማድረስ እንዲቻል ተመድ በድጋሚ ጠየቀ

  • ቆንጂት ታየ

ፎቶ ፋይል፦ ከአንድ ወር በላይ በዘለቀው ውጊያ ምክንያት በመቶ ሺህዎች የሚቆጠሩ በግጭት አካባቢዎች የሚኖሩ ሰዎች ወደ ሱዳን ተሰደዋል።

ትግራይ ክልል ውስጥ ለሲቪሎች ሰብዓዊ እርዳታ ማድረስ እንዲቻል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በድጋሚ መጠየቁ ተዘግቧል።

ከአንድ ወር በላይ በዘለቀው ውጊያ ምክንያት በመቶ ሺህዎች የሚቆጠሩ በግጭት አካባቢዎች የሚኖሩ ሰዎች የለት ደራሽ እርዳታ ፈላጊ መሆናቸውም ተገልጿል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ትግራይ ክልል ሰብዓዊ እርዳታ ለማድረስ እንዲቻል ተመድ በድጋሚ ጠየቀ