ዜለንስኪ ከፕሬዚዳንት ባይደን እና ምክትል ፕሬዚዳንት ሃሪስ ጋር ተገናኙ

  • ቪኦኤ ዜና

ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዜለንስኪ ከዲሞክራቲክ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን

Your browser doesn’t support HTML5

ዜለንስኪ ከፕሬዚዳንት ባይደን እና ምክትል ፕሬዚዳንት ሃሪስ ጋር ተገናኙ

ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዜለንስኪ ከዲሞክራቲክ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን እና ምክትል ፕሬዝዳንት ካማላ ሃሪስ ጋር ትላንት ሀሙስ በዩክሬን ያለውን ጦርነት ስለመደገፍ ተወያይተዋል።

ሪፐብሊካን የምክር ቤት አባላት በበኩላቸው የዜለንስኪን የፔንስልቬንያ ጥይቶች ፋብሪካን ጎብኝት “ዴሞክራቶችን ለመርዳት የታቀደ የዘመቻ ዝግጅት” ሲሉ አውግዘዋል። የቪኦኤ የዋይት ሀውስ ዘጋቢ ፓትሲ ውዳክስዋራ ዘገባ ነው፡፡