በዩጋንዳ ፕሬዚዳንት ለመሆን የተደነገገው የዕድሜ ጣራ እያነጋገረ ነው

  • ቪኦኤ ዜና
የዩጋንዳ ፓርላማ የመሬት ይዞታ ጉዳዮችን በሚመለከት በሕገ መንግሥት ማሻሻያ ላይ እየተነጋገረ ነው።

ዩጋንዳ ፓርላማ የመሬት ይዞታ ጉዳዮችን በሚመለከት በሕገ መንግሥት ማሻሻያ ላይ እየተነጋገረ ነው ።

ገና ለክርክር ያልቀረበ የሕገ መንግሥት ማሻሻያ ግን፣ ንግግር ቀስቅሷል፡፡

በዩጋንዳ አንድ ሰው ፕሬዚዳንት ለመሆን ዕድሜው ከ35-75 ዓመት መሆን አለበት፣ በሀገሪቱ ሕገ መንግሥት ውስጥ ተደንግጎ የተቀመጠ ነው፡፡ ቀጣዩ የኡጋንዳ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እአአ በ2021 ይካሄዳል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በዩጋንዳ ፕሬዚዳንት ለመሆን የተደነገገው የዕድሜ ጣራ እያነጋገረ ነው