ባለፈው ሣምንት በጦር ጄነራሎቻቸው ከሥልጣን ለተወገዱት የሱዳን የቀድሞ ፕሬዚዳንት ኦማር ሃሰን አል በሺር ጥገኝነት ልትሰጥ እንደምትችል ዩጋንዳ ዛሬ አስታወቀች።
ዋሺንግተን ዲሲ —
በሌላ በኩል ግን ይህ እርምጃ በአል በሺል መንግሥት ግፍ ለተፈፀመበት የሱዳን ሕዝብ ስድብ ነው ሲሉ አንድ የዩጋንዳ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ተቃውመዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ዩጋንዳ አል በሺር ጥገኝነት ልትሰጥ ነው