የአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ እና ብርሃን ለአንድነት እና ለዲሞክራሲ ፓርቲዎች የቅድመ ውህደት ስምምነት

  • መለስካቸው አምሃ

የአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ እና ብርሃን ለአንድነት እና ለዲሞክራሲ ፓርቲዎች የቅድመ ውህደት ስምምነት ተፈራርመዋል። አንድነት ስለውህደት ከመኢአድ ጋር ሲያደርግ የነበረውን ውይይትም ማቋረጡን አስታውቋል።

ዝርዝር ዘገባውን ያድምጡ