ዋሺንግተን ዲሲ እና መቀሌ —
የኢትዮጵያ መንግሥት ትናንት እሁድ ጥቅምት 14 /2014 ዓ.ም በትግራይ ክልል በዓድዋና በማይፀብሪ በፈፀመው የአየር ጥቃት ሰላማዊ ዜጎች ላይ ጉዳት አድርሷል ሲሉ በአሁኑ ሰዓት የክልሉ የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ መሆናቸውን የሚናገሩት ወ/ሮ ሊያ ካሳ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።
በሌላ በኩል የኢትዮጵያ መንግሥት የኮሚኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶ/ር ለገሰ ቱሉ የትናንቱ የአየር ድብደባ ለወታደራዊ ጥቅም የተዘጋጁ ስፍራዎች ላይ ብቻ ያነጣጠረ መሆኑን ተናግረዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5