በርካታ ጋዜጠኞች የተገደሉበት የእስራኤል ሐማስ ጦርነት

  • ቪኦኤ ዜና

እ.ኤ.አ ኦክቶበር 7 ቀን 2023 በእስራኤል ጠረፍ ከተማ ቴል አቪቭ ላይ የተፈፀመውን ጥቃት አንደኛ ዓመት ለማክበር የተሰባሰቡ ሰዎች

Your browser doesn’t support HTML5

በርካታ ጋዜጠኞች የተገደሉበት የእስራኤል ሐማስ ጦርነት

እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ባለፈው ዓመት ጥቅምት 26/2016 ሐማስ ያደረሰው የሽብር ጥቃት የቀሰቀሰው ጦርነት በቅርብ ዓመታት ታሪክ ውስጥ ቁጥራቸው የበዛ ጋዜጠኞች እና በአጠቃላይም በብዙኃን መገናኛ ባለሞያዎች ተገድለዋል፡፡ ቢያንስ 116 ጋዜጠኞች እና የሚዲያ ሰራተኞች ተገድለዋል፡፡ የተገደሉት ሁሉም ማለት ይቻላል

ፍልስጥኤማዊያን ናቸው፡፡ የአሜሪካ ድምጽ ጦርነቱን በሚመለከት ዘገባ ያቀረቡ ጋዜጠኞችን እና የሚዲያ ጉዳይ ተንታኞችን ጋዜጠኞች ከስፍራው በነጻነት መዘገባቸውን ስለምን አስፈላጊ እንደሆን ጠይቋል፡፡ ክሪስቲና ኬይሴዶ እና ሊያም ስካት ያጠናቀሩት ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል፡፡