Your browser doesn’t support HTML5
ቱርክ ከሶማሊያ ጋር ያላትን ትብብር በማጠናከር ላይ ትገኛለች። በያዝነው ወርም ለኃይል ምንጮች ፍለጋ ያሰማራቻት አሳሽ መርከብ ወደዚያ አቅንታለች።
ዶሪያን ጆንስ ከኢስታንቡል ባጠናቀረው ዘገባው እንዳመለከተው በሶማሊያ እና በኢትዮጵያ መካከል ያለው ውጥረት አንካራ በአፍሪካ ቀንድ ያሏትን ግቦች ለአደጋ እያጋለጠ ነው።