ዓለም አቀፍ መድረኮች ለአፍሪካ ሃገሮች ፍትሃዊ እንዲሆኑ ሐሳብ ቀረበ

  • መለስካቸው አምሃ

የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ

የአፍሪካ ሃገሮች በጋራ ጥቅም ላይ ያተኮረና ራስን የሚያስችል ትብብር እንደሚያስፈልጋቸው ሦስተኛው የቱርክ - አፍሪካ የጋራ ትብብር ጉባኤ ትኩረት ሰጥቶ እንደተነጋገረበት ተጠቆመ። ዓለም አቀፍ መድረኮችም ለአፍሪካ ሃገሮች ፍትሃዊ እንዲሆኑ ሐሳብ ቀረበ።

የኢትዮጵያ ልኡካንም በሁለትዮሽ የጋራ ጉዳዮች ላይ ከቱርክ አቻዎቻቸው ጋር መወያየታቸው ተነገረ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ዓለም አቀፍ መድረኮች ለአፍሪካ ሃገሮች ፍትሃዊ እንዲሆኑ ሐሳብ ቀረበ