አዲሱ የቀረጥ እቅድ በአሜሪካውያን ገበሬዎች እና የምጣኔ ሃብት አዋቂዎች ዓይን 

  • ቪኦኤ ዜና

ፎቶ ፋይል፦ ሰዎች በሴካውከስ፣ ኒው ጀርሲ በሚገኘው ዋልማርት ገበያ ማዕከል ውስጥ ሸቀጣ ሸቀጦችን ይገዛሉ

Your browser doesn’t support HTML5

አዲሱ የቀረጥ እቅድ በአሜሪካውያን ገበሬዎች እና የምጣኔ ሃብት አዋቂዎች ዓይን 

ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ በማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት ጽሑፍ ከሦስቱ የዩናይትድ ስቴትስ ዋነኛ የንግድ ሸሪኮች ወደ አገራቸው በሚገቡ ምርቶች ላይ ቀረጥ እጥላለሁ’ ሲሉ ዝተዋል።

የአሜሪካ ድምጹ ኬኔ ፋራቦው ያደረሰን ዘገባ ትረምፕ በውሳኔያቸው ከጸኑ ርምጃው ሊያስከትል የሚችለውን ኢኮኖሚያዊ ተፅእኖ ይፈትሻል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡