Your browser doesn’t support HTML5
ተመራጩ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ፣ በተለይም በቻይና ላይ ከፍተኛ ታሪፍ ለመጣል በመዛታቸው ምክንያት፣ በመላው ዓለም የሚገኙ ሃገራት የኢኮኖሚ አለመረጋጋት ሊከተል ይችላል በሚል ስጋት በሚል ዝግጅት ላይ ናቸው። መንግሥታትና የንግድ ድርጅቶች ለሁኔታው በምን መልኩ ምላሽ እንደሚሰጡ ግራ የተጋቡ ይመስላል።
የቪኦኤው ቢል ጋሎ ከሶል፣ ደቡብ ኮሪያ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።