Your browser doesn’t support HTML5
አማጽያን ፕሬዝደንት በሻር አል አሳድን ከሥልጣን ማስወገዳቸውን ተከትሎ ዶናልድ ትረምፕ በሦሪያ ጉዳይ ጣልቃ የመግባት ፍላጎት እንደሌላቸው ፍንጭ አሳይተዋል።
ይሁን እንጂ የአሜሪካ ድምጿ የዋይት ሀውስ ቢሮ ኃላፊ ፓትሲ ዊዳኩስዋራ በዘገባዋ እንዳመለከተችው ተመራጩ ፕሬዝዳንት፤ የእስራኤልን ደህንነት ማስጠበቅ፣ ኢራንን ማግለል እና እንዲሁም ከሩሲያ፣ ቱርክ እና ሌሎች ጋራ የሚኖራትን ግንኙነት ጨምሮ ዩናይትድ ስቴትስ ከአሏት ግቦች ጋራ ማጣጣም ሊያስፈልጋቸው ይችላል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።