የፕሬዚዳንት ትረምፕ ደጋፊ አቶ ላባን የማነ ከቪኦኤ ጋር

በዩናይትድ ስቴትስ ፖለቲካዊ ህይወት ውስጥ ንቁ ተሣታፊ ከሆኑ ትውልደ ኢትዮጵያ አሜሪካዊያን አንዱ የሆኑት አቶ ላባን የማነ የተመዘገቡ ሪፐብሊካንና የፕሬዚዳንት ትረምፕ ብርቱ ደጋፊ ናቸው።

ከአቶ ላባን ጋር በወግ አጥባቂ ርዕዮት ምንነት፣ በዋሺንግተን ፖለቲካ፣ በጤናና በኮቪድ-19፣ በአካባቢ ጥበቃና በአየር ንብረት ለውጥ፣ ዘርና አሜሪካ በሚሉ ርዕሶችና በኅዳሴ ግድብ ጉዳይ ላይ ለፕሬዚዳንት ትረምፕ ካላቸው ድጋፍ ጋር እያያዙ አስተያየቶቻቸውን ሰጥተዋል።

ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጧቸው።

Your browser doesn’t support HTML5

የፕሬዚዳንት ትረምፕ ደጋፊ አቶ ላባን የማነ ከቪኦኤ ጋር